|
|
comments (1)
|
The renowned Ethiopian pop star,
Tewodros Kassahun (aka Teddy Afro) is released today,
EMF source confirmed.

Our source also said Teddy was cheered by thousands of joyous
fans while he was freed from the notorious prison.
The 32-year-old singer was found guilty of manslaughter for the death of 18-year-old
Degu Yibelte in a hit-and-run incident two years
ago.Teddy Afro denied the charge saying he was out of the country on the night Degu Yibelte died
|
|
comments (6)
|
ቴዲ አፍሮ የዛሬ ወር ይፈታል
Thursday, 16 July 2009 10:53 Ethiopia Zare (ሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን 2001 ዓ.ም. July 16, 2009)፦
ዛሬ የዋለው የሰበር ቅሬታ ሰሚ ችሎት አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ላይ የሁለት ዓመት እና
የ18 ሺህብር ቅጣት የወሰነበት ሲሆን፣ በዚህ የቅጣት ውሳኔ መሠረት ቴዲ አፍሮ የዛሬ ወር ይፈታል።
ሰበር ችሎቱ የተሰየመው በ5 ዳኞች የነበረ ሲሆን፣ ችሎቱን ሲከታተሉ የነበሩ በርካታ የቴዲ አፍሮ
አድናቂዎች፣ ቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ ፍርዱን ሲሰሙ ደስታቸውን በጩኸትና በዘፈን ገልፀዋል።

ዓቃቤሕግ የስድስት ዓመት እስራት ሊፀናበት ይገባል ብሎ የተከራከረ መሆኑን መዘገባችን አይዘነጋም።
በቴዲ አፍሮ ላይዛሬ ፍርድ ቤቱ የሁለት ዓመት (24 ወራት) እስራት ስለወሰነበት እጁ ከተያዘበትና
ከታሰረበት ከመጋቢት 8 ቀን2000 ዓ.ም. ጀምሮ ያለው ጊዜ ይቆጠራል። በዚህም መሠረት እስከዛሬ 15
ወራት ታስሯል።
በኢትዮጵያሕግ መሠረት አንድ እስረኛ ከአንድ ዓመት እስር ላይ የ4 ወራት አመክሮ ተቀንሶለት 8 ወር
የታሰራል። ቴዲ አፍሮምከሁለቱ ዓመት ላይ 8 ወራት ተቀንሶለት የእስር ጊዜው 16 ወራት ይሆናል። በዚህ
ስሌት መሠረት ልክ የዛሬ ወርልክ የዛሬ ወር ነኀሴ 8 ቀን ይፈታል።
ዳኞቹ 21 ደቂቃ የፈጀ ትንታኔ ውሳኔያቸውን ከማሰማታቸው በፊት 21 ደቂቃ የፈጀ ሕጋዊ ትንታኔ
ሰጥተዋል።
Teddy Afro to leave jail next month
It was a foggy andgloomy day in Addis yet news that brightened the day just came.Ethiopian
popular singer Teddy Afro is expected to leave jail in Julyor August after the Appeal Court of
Cassation this morning decided tomaintain the two year sentence given by the apellate
court.Thepresiding judge Alem Awole has ruled in favour of the singer.
Theappeal filed by the prosecutor protesting the reduction of Teddy?sprison terms from six to two
years was rejected. His fans, who were inthe courthouse, shouted and wept with joy.Teddy has
already been injail for a year and three months.But the standard procedures for allinmates mean
that he is getting out of jail in nearly a month or two.
The singer who was first sentenced a six-year prison term on December 5, 2008 but the term was
later cut to two years.
Sources:Ethiopia Zare and Jimmatimes
|
|
comments (0)
|
Holy Ark Announcement Due Friday.
by Hillel Fendelif
(IsraelNN.com)Ethiopian church leader says Friday, June 26, marks the right time tounveil the Biblical Ark of the
Covenant, which he says has
been hiddenin his church for centuries.
Abuna Pauolos, Patriarch of theEthiopian Orthodox Church, was in Rome this week to meet with PopeBenedict
XVI. While there, he told
reporters that the time had come toreveal before the world the Holy Ark. He said that the holy containerhas been
in the custody of his church for
hundreds of years.
Pauloussaid he would make the full announcement this Friday, June 26, 2 PMlocal time (3 PM Israel time, 8 AM
New York time) at a press
conferencein Rome.

The claim that the Biblical Holy Ark has been kept atthe Church, in the city of Axum, is an old one, but this is the
firsttime that the Church plans
to actually reveal the actual container, ornews of it. It is not known whether the Church claims that the
actualTablets of the Law are inside it.
Copies of the alleged Ark are kept in many other churches in Ethiopia.
The news of the impending announcement was first reported by the Italian news agency Adnkronos.Pauolos told
the news outlet, "Soon the
world will be able to admirethe Ark of the Covenant described in the Bible as the container of thetablets of the law
that G-d delivered to Moses,
and the center ofsearches and studies for centuries."
Pauolos said "The Ark of theCovenant has been in Ethiopia for many centuries. As Patriarch, I haveseen it with
my own eyes, and only a few,
highly-qualified personscould do the same - until now."
Watch Video.
http://www.adnkronos.com/IGN/Mediacenter/Video_News/?id=3.0.3437353374
|
|
comments (0)
|
Global Forum honors Journalist Serkalem Fasil
Posted in June 9th, 2009
by Editor in
Press FreedomJournalist Serkalem Fasil denied travel permit to Europe, Global Forum honors her
Ethiopianjournalist Serkalem Fasil has been denied - for the third time - a visato travel to Europe and
attend press freedom conferences.
The GlobalForum of Freedom Expression honors the former political
prisoner whogave birth to her baby boy in prison. The brave young journalist, alsothe wife of writer and
columnist Eskinder Nega (a former politicalprisoner), is a living proof of human rights violations in
police-stateEthiopia.
|
|
comments (0)
|
World Wide Commemoration events held for June 2005 TPLF Massacres
Posted in June 9th, 2009
by Editor in World Wide Protest
AbbayMedia :
The committee of the International Network againstRepression and Injustice in Ethiopia organized another successful
WorldWide events on June 7th 2009, to commemorate the victims of the June2005 Post Ethiopian Election massacres. Ethiopians from around
theworld held various types of events to commemorate the Ethiopian Martyrsof democracy. (See pictures below)
On 8th June 2005, TPLF?s heavily armed Agazi forces under the fullcontrol by Meles Zenawi were deployed in the streets of Addis Ababa
andstarted massacring innocent civilians for taking part in ademonstration demanding the respect of the outcome of the elections inthe country.
Most of the dead had gunshots to the head and hundredswere wounded while thousands were abducted and sent to remote militaryprison
camps.
With all the overwhelming amount of evidence of crimes against humanity no one has been charged with these crimes to date.



Washington DC: Vigil outside the White House
source: Abaymedia.
|
|
comments (0)
|
The Ethiopian Community in Washington is Hating on DLA Piper
Tuesday, April 21, 2009 1:03 PM - By Kashmir Hill
Someof our DC-based readers may have spotted this DLA Piper hate ad makingits way around
town via taxi.
Strange.Our first response was, "Bad PR for DLA Piper, but doesn't everybodyalready know that
blood money is the currency of Biglaw?" Our secondresponse was to find out about this
legislation and reach out to thefirm.
The American Lawyer wrote in 2008 about the Piper's playing the flute for the Ethiopian
government. Partners Dick Armey, a former House majority leader, and Gary Kleinlobbied on
Capitol Hill on behalf of Ethiopian Prime Minister MelesZenawi, who angered human rights
advocates in 2005 with violentcrackdowns on protesters during the elections there. The
AmericanLawyer reports that the Piper was playing to the tune of over $50,000 amonth. That's a
whole lot of injera.
An ATL reader sent us this photo, saying:
I saw this cab on Connecticut Ave. in front of the Mayflower yesterday and it caught my attention.
The taxi ad refers to a billintroduced by Senators Feingold and Leahy "to reaffirm United
Statesobjectives in Ethiopia and encourage critical democratic andhumanitarian principles and
practices." Or. in other words, a bill toencourage Ethiopia not to inflict violent crackdowns on its
citizens.DLA Piper's lobbying efforts may have paid off. The bill has beenlanguishing with the
Committee on Foreign Relations since 2008.
DLA Piper's spokesman told us that the firm's representation of theEthiopian government actually
ended in November. A statement from thefirm refers indirectly to the protesting taxi driver (and
other DLAPiper haters): "There are some very vocal elements of the EthiopianDiaspora,
particularly in the Washington area, who are opponents of thecurrent administration in Ethiopia
and go to great lengths to try toembarrass or demean those who are associated with it."
See the full statement, after the jump. DLA Piper may no longer haveEthiopia as a client, but the
firm is actively helping to churn out newlawyers over in Addis Ababa.
DLA Piper says its representation of the Ethiopians ceased inNovember, though it's still involved
in pro bono initiative sending itslawyers to Addis Ababa to teach law school to aspiring
Ethiopianesquires.
|
|
comments (0)
|
ክሊኒካል ኬሚስትሪ አናላይዘር ተመረተ
Sunday, 31 May 2009
በታደሰ ገብረማርያም
የተለያዩ24 ዓይነት የክሊኒካል ኬሚስትሪ ምርመራዎችን ማከናወን የሚችል “ላብ አሲስት” የተሰኘ የሕክምና መሳሪያተመረተ፡፡ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ
ያፈራቸውን ግብዓቶች በመጠቀም ይህንኑ የክሊኒካል ኬሚስትሪ አናላይዘርን ያመረተውኪው-ዲያግኖስቲክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ነው፡፡
አቶ ሽመልስ ክንዴ የድርጅቱ ኤክስክዩቲቭ ኦፊሰር ይህንኑአስመልክተው ሰሞኑን እንዳገለጹት ይህ አይነቱ መሳሪያ መመረቱ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አቅም
ግንባታን ጥረትየሚያግዝ ሲሆን ሀገሪቱንም ከሳይንስ መሳሪያዎች አምራች ሀገሮች ጎራ ለማሰለፍ ያስችላታል፡፡

ኪው-ዲያግኖስቲክስከፅንሰ-ሐሳብ እስከ ምርት ድረስ ባሉት ሂደቶች በጤናው አገልግሎት አቅርቦት፣በተለይም በምርመራ ላቦራቶሪዎችዙሪያ የሚታየውን
ክፍተት ለመሙላት ሚዛን የሚደፋና ነባራዊ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ማስገባቱን ጠቁመዋል፡፡
ከብዙምርምርና ተግባራዊ ሙከራዎች በኋላ የተመረተው መሳሪያ ለአጠቃቀም ቀላል፣ እጅግ አስቸጋሪ የሚባል የአካባቢ ሁኔታባሉባቸው ያለ ችግር መስራት
የሚችል፣ እንዲሁም ትክክለኛና አስተማማኝ ውጤት የሚሰጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ኤክስኪዩቲቭኦፌሰሩ እንዳመለከቱት መሳሪያው ከሚያከናውናቸው የኬሚስትሪ ምርመራዎች መካከልም የኤች አይቪ/ኤድስን ወረርሽኝለመግታትና
የሕሙማኑን ዕድሜ ለማራዘም የተነደፈ መርሀ ግብሮችን ለመተግበር የክሊኒካል ኬሚስትሪውን ድርሻ ሙሉበሙሉ ይሸፍናል፡፡ በተጨማሪ ሌሎች አዘውትረው
የሚታዘዙ የምርመራ ዓይነቶችን በአስተማማኝ ሁኔታ ያከናውናል፡፡
“ላብአሲስትን ተወዳጅ እና ተመራጭ የሚያደርገው በባትሪ መስራት መቻሉ፣ በጣም አነስተኛ ጠንካራና ለማጓጓዝ ቀላልመሆኑ፣ ከመሠረተ ልማት አቅርቦት
ርቀው በሚገኙ ቦታዎች መሥራት የሚችል መሆኑ፣ ራሱን በራሱ ካሊብሬት ማድረግመቻሉ፣ ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል መሆኑ፣ ስኬቶቹ በጣም አስተማማኝና
ትክክለኛ መሆናቸው፣ እንዲሁም ለተጠቃሚውበቀላል የኪራይ ዋጋ የቀረበ መሆኑ ናቸው” ብለዋል፡፡
መሳሪያውን ማምረት የተጀመረው ከአንድ ዓመትበፊት መሆኑን፣ ለዚህም ከመድሃት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን የብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት
(ሜዲካል ዲቫይስማኒፋክቸሪንግ;) ማግኘቱን፣ የኢትዮጵያ የጤናና የስነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩትም ሙያዊ አስተያየት እንዲሰጥበትበድርጅቱ
መጠየቁንና ኢንስቲትዩቱም ጥያቄውን ተቀብሎ ሥራውን እያከናወነ መሆኑንና በጨረሰ ጊዜ ውጤቱንእንደሚያስታውቅ አስረድተዋል፡፡
“ድርጅቱ የመጀመሪያ ምርቱን የሸጠውና ሥራ ላይ ያዋለው ካይሮ ግብፅነው፡፡ በሱዳንም እየተሠራበት ሲሆን ሶማሊያ ውስጥም እየተሞከረ ነው፡፡ ለናይጄሪያም
ሳምፕል ተልኳል፡፡ በሀገርውስጥ ደግሞ የመከላከያ ወይም የጦር ኃይሎች ሆስፒታልና ሌሎችም በርካታ የግል ሕክምና ተቋማት በኪራይእየተጠቀሙበት
ይገኛሉ” ሲሉ አቶ ሽመልስ ተናግረዋል፡፡
ለሃያ አራት ሰዓት ኪራይ የሚከፈለው 20ብር ሲሆን ይህም ከሁለት ዶላር በታች መሆኑን፣ የኪራዩን ዋጋ ዝቅ ለማድረግ ያስፈለገበት ዋነኛው ምክንያት
የውጭአገር ኩባንያዎች በተለይም ቻይናና ሕንድ ገበያውን እንዳይሻሙ ለማድረግ ሲባል መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ የተበላሸውንበሌላ አዲስ መሳሪያ ከመተካት
በስተቀር የጥገና ሥራ እንደማይካሄድ ከአቶ ሽመልስ ማብራሪያ ለመረዳት ተችሏል፡፡
የመጀመሪያምርቱ የተሸጠውና ሥራ ላይ የዋለውም ግብፅ ውስጥ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት “ግብፅ ከድርጅቱ የምትገዛውን ይህንኑመሳሪያ የምትጠቀመው
በሀገሯ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሰሜን አፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ሀገሮች ውስጥም ጭምር በመሆኑነው ብለዋል፡፡ ይህ አይነቱም እንቅስቃሴ ድርጅቱ ምርቱን
በብዛት ለመላክና ሰፊ የገቢ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችሉሁኔታዎችን እንደሚያመቻች አስረድተዋል፡፡
ላብ አሲስት (ክሊኒካል ኬሚስትሪ አናላይዘር;) የኢትዮጵያነባራዊ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት ዲዛይን የተደረገና የተመረተ ሲሆን አገሪቷ የጤናውን
ዘርፍ በሚሊኒየሙየልማት ግብ ለማሳካት የምታደርገውን ርብርብ የሚያግዝ፣ ያለውን የጤና ችግር ለመቅረፍ አስተዋጽኦ የሚያደርግመሆኑን ኤክስኪዩቲቭ
ኦፊሰሩ አስረድተዋል፡፡
አቶ አቤል የሻነህ የኢትዮጵያ ጤናና ስነ ምግብ ምርምርኢንስቲትዩት ሙያዊ አስተያየቱን በተመለከተ ተጠይቀው ድርጀቱ ለኢንስትትዩቱ የጻፈው ደብዳቤ
መድረሱን፣ ጉዳዩበሚመለከታቸው ባለሙያዎች እየታየ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ወይዘሮ ሶፋኒት መንግሥቱ የኢትዮጵያ መድሃኒትአስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን የምግብና መድሃት ምዝገባና ፈቃድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የብቃት
ማረጋገጫሰርተፊኬቱን በተመለከተ ተጠይቀው “እኔው ራሴ ነኝ የሰጠሁት” በማለት መልሰዋል፡፡
source:reporter amahric
|
|
comments (2)
|
የጎተራ ተላላፊ አዲሱ መንገድ ግንባታ በዛሬው ዕለትየመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ዲፕሎማቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ
ይመረቃል፡፡ የመንገዱግንባታ በሰኔ ወር 1999 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን ለመንገዱ ግንባታ ብቻ ወጪ የሆነውን ከ170 ሚሊዮን ብር በላይገንዘብ ሙሉ በሙሉ
በቻይና መንግሥት መሸፈኑን አቶ ፍቃዱ ኃይሌ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ሥራአስኪያጅ ለሪፖርተር ጋዜጣ ገልፀዋል፡፡
ለወሰን ማስከበርና ለመሳሰሉት ወጪዎች የከተማው አስተዳደር 54 ሚሊየን ብር ወጪ ማውጣቱንም አስታውሰዋል፡፡

የጎተራ ተላላፊ መንገድ ጠቅላላ ርዝመቱ 8.1 ኪሎ ሜትር ሲሆን በአማካይ 40 ሜትር ስፋት አለው፡፡ ቢያንስ ወደአራት አቅጣጫዎች የሚያስኬዱ ድልድዮችን
የያዘ ሲሆን ሁለት ኢንተርቼንጅ አለው፡፡
ከዛሬሁለት ዓመት (ግንባታው ከመካሄዱ) በፊት በጎተራ አካባቢ የቀን የትራፊክ ፍሰት መጠን በቀን 80ሺ መኪና የነበረሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከመንገዱ መገንባትና
ከተሽከርካሪ መብዛት ጋር በተያያዘ መጠኑ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያድግአቶ ፍቃዱ ተናግረዋል፡፡

የመንገዱ ግንባታ ከመካሄዱ በፊት በአካባቢው በነበረ የትራፊክ መጨናነቅምክንያት ተሽከርካሪዎች ጎተራን ለማለፍ ከ20-40 ደቂቃ ይፈጅባቸው እንደነበረ
ያስታወሱት አቶ ፍቃዱ በአሁኑወቅት ግን ከሁሉም አቅጣጫ የሚመጡ ተሽከርካሪዎች በሁለት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ እንደሚሻገሩም ጠቁመዋል፡፡
source:Reporter Amharic
|
|
comments (1)
|
በቴዲ አፍሮ ጉዳይ የዐቃቤ ሕግ አቤቱታ በሰበር ሊታይ ነው
Wednesday, 27 May 2009
የሥርፍርድ ቤቶች (ከመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እስከ ጠቅላይ ፍርድ ቤት;) መሠረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽመውብናል በማለትአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ;) እና የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ለጠቅላይ ፍርድ
ቤት ሰበር ሰሚ ችሎትያቀረቧቸውን አቤቱታዎች ፍርድ ቤቱ መርምሮ ዐቃቤ ሕግ ካቀረባቸው አቤቱታዎች አንዱ ብቻ እንደሚያስቀርብ አስታወቀ፡፡

ፍርድ ቤቱ ግንቦት 14 ቀን 2001 ዓ.ም. ከሰዓትበኋላ በዋለው ችሎት እንዳስታወቀው፣ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ;) ባቀረበው አቤቱታ በዋናነት በማንሳትየተከራከረው ፈጽሟል በተባለው ወንጀል
በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ተፈፀመ በተባለው አግባብነት የሌለው የአስከሬንምርመራ ሰነድ እና የቀን መሳሳት፣ ገጭቷል የተባለው የመኪና ሰሌዳ ቁጥር፣ ቀለምና ቦታ አይታወቅም እና በአንድማስረጃ ደብል
እስታንዳርድ የስር ፍርድ ቤቶች ተጠቅመው ሕገ መንግሥታዊ መብቴን በመጣስ የሕግ ስህተት ተፈጽሞብኛልየሚለውን አቤቱታ መመልከቱን ገልጿል፡፡
ፍርድ ቤቱ የስር ፍርድ ቤቶች ፈጽመዋል የተባለውን የሕግስህተት መዝገቡን አስቀርቦ ሲመረምር፣ ከሆስፒታሉ በስህተት ቀርቧል የተባለው የሰነድ ማስረጃ፣ ስህተት ሳይሆንየትርጉም መጣጣም ባለመኖሩ ክሱን
ለማስተካከል መሆኑ፣ የቀን ስህተት የተባለውም ወደ ዋና መዝገብ ሲገለበጥ የተሰራስህተት በመሆኑን የሕግ ስህተት ሊባል እንደማይችል በመግለጽ አቤቱታውን እንዳልተቀበለው አስታውቋል፡፡
ዐቃቤሕግ ካቀረባቸው አቤቱታዎች መካከል አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ;) ተደራራቢ ወንጀል ፈጽሞ (ሰው ገድሎበማምለጥና፣ የተገጨን ሰው ባለመርዳትና መንጃ ፈቃድ ሳይኖረው በማሽከርከር;) እያለ
የስር ፍርድ ቤት ከመነሻው ዝቅበማድረግ የወሰነው ቅጣት አግባብ አለመሆኑን ባቀረበው አቤቱታ ላይ ከፍተኛ ክርክር እንደተደረገበትና ወደ ሰበርሰሚ ችሎት (አምስት ዳኞች የሚሰየሙበት;) መቅረብ እንዳለበት
መወሰኑን ችሎቱ በማስታወቅ ያስቀርባል በተባለው ጉዳይየሁለቱን ወገኖች የቃል ክርክር ለመስማት ለሰኔ 4 ቀን 2001 ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
Source:Reporter-Amharic
|
|
comments (1)
|
የኤርትራዊያንን ንብረቶችና ገንዘብ መመለስ የሚያስችል መመሪያ ወጣ
በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮ-ኤርትራግጭትን ተከትሎ ከአገር እንዲወጡ የተደረጉ ኤርትራዊያንን የግል ንብረቶቻቸውን ለመረከብ፣ በንግድ ውስጥለመንቀሳቀስ፣ በባንኮች ውስጥ የሚገኝ ገንዘብ መልሶ ለመውሰድ፣ በንግድና
በኢንቨስትመንት ሲሠማሩ እንደ አገርውስጥ ባለሀብት ተቆጥረው መሥራት እንዲችሉ የሚያስችል መመሪያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አፀደቀ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትርዴኤታ አቶ ኤርሚያስ ለገሠ ሰኞ ዕለት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የሚኒስትሮች ም/ቤት ሰሞኑን ያፀደቀው መመሪያየኤርትራ መንግሥት በተለየ ሁኔታ
ከሚመራቸው የንግድና የፀጥታ ተቋማት ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ትስስርከሌላቸው በስተቀር ኤርትራዊያን ንብረታቸውን በማግኘት እንዲያለሙ ዕድል ይሰጣል፡፡
ከአገር እንዲወጡየተደረጉት ኤርትራዊያን ከዚህ ቀደም የግል ንብረት ወይም ድርጅት ካላቸውና ንብረቱ ወይም ንግዱ ያልተሸጠናያልፈረሠ ሆኖ በወኪሎቻቸው የሚተዳደር ከሆነ አስፈላጊው ማስረጃ እያቀረቡ
ንብረቱን ወይም ድርጅቱን መረከብይችላሉ፡፡
እንደ አቶ ኤርምያስ ገለፃ ኤርትራዊያኑ በመመሪያው መሠረት ንብረታቸው ተሸጦ በዝግየባንክ ሒሳብ የተቀመጠ ከሆነ ካለወለድ በብር እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ ሆኖም ገንዘቡ ለባለቤቶቹ የሚመለሰውአስፈላጊው የዕዳ
ማጣሪያ እየተካሄደ ነው ተብሏል፡፡ በተጨማሪም በግል በባንኮች ያስቀመጡት ገንዘብ ካለእንዲያንቀሳቅሱ ይፈቀድላቸዋል፡፡
ዕዳ ያለባቸው ኤርትራዊያንም ያለባቸውን ዕዳ ያለምንም ቅጣትና ወለድእንዲከፍሉ እንደሚደረግ፣ ተመላሽ ኤርትራዊያኑ በንግድና ኢንቨስትመንት ሥራ በሚሠማሩበትም ጊዜ እንደ አገር ውስጥባለሀብት እንዲቆጠሩ
በመመሪያው መካተቱን አቶ ኤርሚያስ ገልፀዋል፡፡
ኤርትራዊያን በንብረታቸው ተጠቃሚ የሚያደርገው ይኸው የመንግሥት ውሳኔ የተወረሰ ንብረት እንደመመለስ ተደርጎ ሊቆጠር እንደማይገባ አቶ ኤርሚያስ አሳስበዋል፡፡
ኢትዮጵያና ኤርትራ በ1990 ግንቦት ወር በድንበር ግጭት ወደ ጦርነት ማምራታቸው የሚታወስ ነው፡፡
ለተመላሽ ኤርትራዊያን የተሰጡ ዕድሎች
- ማስረጃ እያቀረቡ የግል ንብረቶቻቸውን፣ ድርጅቶቻቸውን መረከብ ይችላሉ፣
- ንብረቶቻቸው ተሸጠው በባንክ በዝግ ሒሳብ የተቀመጠ ከሆነ ያለወለድ በብር ገንዘቡን ይወስዳሉ፣
- በግላቸው በባንኮች ያስቀመጡት ገንዘብ ካለ ማንቀሳቀስ ይችላሉ፣
- በንግድና በኢንቨስትመንት ሲሠማሩ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት ይታያሉ፣
Get a Free Website at Webs.com!